የደም አለመርጋት ችግር Hemophilia ኢቢኤስ አዲስ ነገር EBS What's New April 16, 2019
0
0
35 Views
Published on 24 Sep 2019 / In Shows
ሂሞፊሊያ ወይም የደም አለመርጋት ችግር ደም እንዲረጋ ከሚረዱ ንጥረ ነገሮች ወይም ፕሮቲኖች መካከል ፋክተር 8 ወይም ፋክተር 9 የሚባሉት በሰውነታችን ውስጥ በበቂ መጠን ሳይኖሩ ሲቀሩ የሚከሰት ችግር ነው፡፡
በዚህም ምክንያት አንድ ሂሞፊሊያ ያለበት ሰው የሰውነት አካሉ ቢደማ ህክምና ካልተደረገለት በስተቀር እንደ ጤነኛው ሰው ደሙ ሊረጋ ወይም መድማቱ ሊቆም አይችልም።
Follow us on: https://www.facebook.com/ebsnewsroom
https://tinyurl.com/y74fbmfh
https://tinyurl.com/yc9y57yo
Show more
Facebook Comments