ከ40 ዓመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ጥሩ ማሰረጊያ ያለማግኘቱ ለምን ይሆን - Sheger Cafe
0
0
26 Views
Published on 27 Mar 2019 / In Entertainment
ከ40 ዓመታት በላይ የዘለቀው የኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ጥሩ ማሰረጊያ ያለማግኘቱ ለምን ይሆን - Sheger Cafe
የውይይቱ አንኳር ነጥብ የኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ በየጊዜው እየፈታቸው የመጣቸው ችግሮች ቢኖሩም ከ40 ዓመታት በኋላም ለምንድነው አሁንም ድረስ የዲሞክራሲ፣ የፍትህ እና የእኩልነት ጥያቄዎች ጥሩ ማሳረጊያ ያላገኙት የሚል ነው፡፡ በተከታታይ ሳምንታት በሚቀጥለው በዚህ ውይይት ላይ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ኤልሳቤት ወልደጊዮርጊስ እና ዶ/ር ዮናስ አሽኔ እንዲሁም ከኒውዮርክ ስቶኒ ብሩክ ዩኒቨርሲቲ በስካይፕ ዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ ከመዓዛ ጋር ይወያያሉ፡፡ ይህ የመጀመሪያው ውይይት ነው…
ውድ የሸገር ቤተሰቦች፣ ማራኪ የአሁን እንዲሁም ቆየት ያሉ ፕሮግራሞቻችንን በYouTube ቻናላችን https://www.youtube.com/c/ShegerEthio ማዳመጥ እንድትችሉ በቀላሉ ሊንኩን በመጫን Subscribe ያድርጉ - እናመሰግናለን…
Show more
Facebook Comments