Up next


አስር (10) የአደገኛ እጽ ተጠቃሚዎች ምልክቶች - ክፍል አንድ

37 Views
መዝናኛ
7
Published on 24 Sep 2019 / In Shows

#Ethiopia #ethiopianyouth #youth #substanceabuse
አስር (10) የአደገኛ እጽ ተጠቃሚዎች ምልክቶች

አቶ ኤልያስ ካልአዩ የመቋሚያ ማህበረሰብ ልማት ድርጅት መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ። 'ከአደገኛ አፆችና አልኮል መጠጥ ሱስ የማገገም ሂደት ባለሙያ' Recovery Coach /specialist

ሃገር ማለት ሰው ነው! በሚል ፍልስፍና የሃገር ዋነኛ ሃብት የሆነው የዜጎችን አዕምሮ በእንክብካቤ ማጎልበትና የሰው ልጅን ጭንቅላት ሊጎዳ የሚችለውን የአደገኛ እፆች ተጠቃሚነትና ሱሰኝነት እንዲሁም የአደንዛዥ ሃሳብ ፥ አስተሳሰብ ልምምድ የሚያስከትሉትን ስነ- ልቦናዊ ፣ አካላዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን ታሳቢ በማድረግ በማህበረሰባችን ውስጥ ያለውን የግንዛቤ ክፍተት በሚመጥን መልኩ ለመሸፈን፣ ከሱስ ህይወት ለመውጣት ጥረት ለሚያደርጉ ድጋፍ ለመስጠትና ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳ ዘንድ
የ12 አመት የስራ ልምዱንና የ13 አመት የሱሰኝነት ህይወትን ተሞክሮ በሳይንሳዊ መንገድ በመቃኘት ለተለያዩ የማህበረሰባችን ክፍሎች መቋሚያ / ድጋፍ መሆን የሚያስችል ህይወትን መሰረት ያደረገ የዝግጅት አይነት ነው።

"ማን ይናገር የቀበረ!" "ሳይቃጠል በቅጠል"

Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.

Check out https://www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: https://bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: https://www.facebook.com/addisinsight/
Or Twitter: https://twitter.com/addisinsight

Show more
Facebook Comments

Up next