Up next


በጉራጌ ውስጥ የሚገኙ 15 ታላላቅ ወንዞች||Top 15 rivers in Ethio gurage ||Betegurage Network

27 Views
መዝናኛ
7
Published on 30 Aug 2020 / In Film & Animation

Please stay connected to get updates released from this channel.


"የጉራጌ ታላላቅ ወንዞች"
#ዋቤ↠
ከአጨበር ተነስቶ ወለኔን፣ ቀቤናን፣ ኧዣን፣ አበሸንጌን፣ ቸሀን
አጠጥቶ ጊቤን ይቀላቀላል።
#መጌቻ
↠ከኧዣ ተነስቶ ኧዣንና
ቸሀን አጠጥቶ ውንቂየን ይቀላቀላል።
#ውንቂየ↠
ከጉመር ተነስቶ ጌቶን፣
እነሞርን፣ ቸሀን አጠጥቶ ጊቤን
ይቀላቀላል።
#ዴርከ↠
ከጌቶ ተነስቶ እነሞርን
አጠጥቶ ይፈሳል።
#ደጎሳ↠
ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝንና
ኤነርን አጠጥቶ ይፈሳል።
#ቀጨር↠
ከጉመር ተነስቶ ቸሀን
አጠጥቶ ጎታምን ይቀላቀላል።
#ጎታም↠
ከጉመር ተነስቶ ኧዣንና
ቸሀን አጠጥቶ ከውንቂያ ጋር
ይቀላቀላል።
#ገምበፕ↠
ከሙጎ ተነስቶ እነሞርን
አጠጥቶ ደጎሳን ይቀላቀላል።
#አንዘቻ↠
ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝን
እና ኤነርን አጠጥቶ ይፈሳል።
#ለቡ↠
ከሶዶ ተነስቶ ቶሉን፣
አገምጃ አጠጥቶ ጊቤ ይቀላቀላል
#ዚክር↠
ከሙጎ ተነስቶ እንደጋኝን፣
እነሞርንና ኤነርን አጠጥቶ
ይፈሳል።
#ወይራ↠
ከጉመር ተነስቶ ውሪሮና
ውልባረግን አጠጥቶ ጆዶ ከተባለ
ጅረት ይቀላቀላል።
#ከሪብ↠
ከከንተዋት ተነስቶ ወለኔንና
ሙህር አጠጥቶ ዋቤን ይቀላቀላል
#ፍቅራ፣ አንፎርሽ፣ ይነሆሽ፣ የሴትር፣ የባርወት የተባሉት↠ከደጋው ኧዣ
መንጭተው ወይናደጋውን አገር ካጠጡ ቦኋላ መጌቻን ይቀላቀላሉ።
#ናኪያም↠
ከእነሞር ተነስቶ እነሞርን
አጠጥቶ ይፈሳል።
ምንጭ የጉራጌ ብሄር ባህልና ኑሮ ከተሰኘው መፅሃፍ።

subscribe like and share

Show more
Facebook Comments

Up next