Up next


Melka Hasab መልክአ ሃሳብ (ክፍል 18) - ጊዜ ምንድን ነው? FM 94.3 Ahadu Radio

66 Views
Published on 25 Mar 2019 / In Entertainment

ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 - 4:00 በአሃዱ ኤፍ ኤም በሚተላለፈው ሳምንታዊ የመልክአ ሃሳብ የሬድዮ ፕሮግራም ይህ ክፍል ስለ "ጊዜ" ይሆናል።
ለመሆኑ በፍጥረተ ህቡአት አስተሳሰብ መሠረት ጊዜ ምንድን ነው? የጊዜ ሦስት ገፅታዎች (ጊዜ፣ ግዝፈትና ኃይል) ምንድን ናቸው? በሳይንሱ አስተሳሰብስ በአንፃሩ ስለ ጊዜ ምን ይባላል? በዓለማችን ያለው የጊዜ አቆጣጠር ከሌሎቹ ዓለማት ጋር ያለው ልዩነት እንዴት እንደሆነና ሌሎችም አስገራሚ መረጃዎች በነገረ ጥበብ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ተመራማሪ በሆኑት በአቶ ጤንነት ሰጠኝ ጠለቅ ያለ ማብራሪያ ይሰጥበታል።

Website: https://www.negeretibeb.com
Facebook: https://www.facebook.com/melkahasabshow
Email: [email protected]

Show more
Facebook Comments

Up next