Ethipoia / Semune Himamat ሰሙነ ሕማማት
0
0
54 Views
Published on 01 Jul 2019 / In News & Politics
፩ ሰሙነ ሕማማት ማለት ምን ማለት ነው?
፪ በሰሙነ ሕማማት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ የተከናወኑት ተግባራት ምንድን ናቸው?
፫ በሰሙነ ሕማማት ፀሎት ወቅት በግብረ ሕማማት ውስጥ የሚገኙ ባዕድ ቃላት!!
፬ የቀደሙ አበው ቅዱሳን አባቶቻችን ስለነገረ ሕማማቱ የተናገሩት!!
፭ በሰሙነ ሕማማቱ የሚነሱ ጥያቄዎች?
Ethio Beteseb Media ( ኢትዮ ቤተሰብ ) ለሰው ልጅ አስተማሪና የሚያንፁ መንፈሳዊ መልዕክቶች በዝማሬና በስብከት እንዲሁም በተለያዩ የአቀራረብ ዘዴዎች ትምህርቶች የሚተላለፉበት ሚድያ ሲሆን እርስዎም ይህ መልዕክት እንዲደርስዎ subscribe , like, share and comment ያድርጉ መልካምን ማድረግ እና ያወቁትን ማሳወቅ ዋጋው ከፈጣሪ ነውና መልካም ማድረግን ገንዘብ እናድርግ !!
You can follow us on social media:
https://www.facebook.com/Ethio....-Beteseb-Media-32457
https://twitter.com/EBeteseb?s=09
https://www.instagram.com/ethiobeteseb
Show more
Facebook Comments