ETHIOPIA - ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ - DireTube News
0
0
23 Views
ድርጅትዎ ኢህአዴግ ለዓመታት በሕዝብ ሲጠየቅ የነበረውን የመልካም አስተዳደር፣ የሰብዓዊ መብት፣ የዴሞክራሲ፣ የሙስናና ብልሹ አሠራር፣ የእኩል ተጠቃሚነትና የሥራአጥነት ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ ካለመቻሉ ጋር ተያይዞ ሕዝባዊ ቁጣ የገነፈለበት አስቸጋሪ ወቅት ላይ ወደ ሥልጣን መምጣትዎ በአንድ በኩል ከባድ ፈተና ሲሆን በሌላ በኩል በጥንቃቄ ከሕዝብ ጋር ተናበው መራመድ ከቻሉ አጋጣሚው መልካም ዕድልም እንደሚሆን እረዳለሁ።
Subscribe - https://goo.gl/p9TGRQ
Facebook - https://fb.com/diretube
Show more
Facebook Comments