ጀግኒት የትግርኛ ጋዜጠኛ ቅድስት ሰለሞን ተካልኝ ያረገውን መስመር ያለፈ ንግግር አጥብቃ ተቃወመች። "ከኢትዮጵያ ውስጥ የትግራይን ህዝብ ማውጣት ቀልድ ነውም" ብላለች