ቤቱ እየፈረሰ በጎዳና የተበተነዉ ህዝብ በመኪና አደጋ እያለቀ ነዉ ኦነጋዉያንኦዴፓዉያን አዲስ አበባን ፈጽመዉ ለማጥፋት ቆርጠዋል አቢይ በአያገባኝም ድምጹን አ
-አዲስ አበባ ያንተ ሀገርህ አይደለም ተብሎ ቤቱ እየፈረሰ በጎዳና የተበተነዉ ህዝብ በመኪና አደጋ እያለቀ ነዉ::
-ኦነጋዉያን/ኦዴፓዉያን አዲስ አበባን ፈጽመዉ ለማጥፋት ቆርጠዋል::
-አቢይ በአያገባኝም ድምጹን አጥፍቷል::
-ጀዋር መላዉ የአዲስ አበባን ህዝብ ጠርጎ ለማስወጣት እየዛተ ነዉ::
---------------------------------
1. የአዲስ አበባ ህዝብን መጀመሪያ ቤቱን በራሱ ላይ አቃጠሉት
2. ህዝቡ መጠለያ ሲያጣ በጎዳ ላስቲክ ሰርቶ መኖር ጀመረ::
3. የሰራዉን ላስቲክ በላዩ ላይ አቃጠሉት
4. ህዝቡም የት እንሂድ ብሎ መጠዬቅ ጀመረ
5. በጎዳና ላይ የተበተነዉን ህዝብ ሌሊት የኦዴፓ/ኦነግ ሀይላት በኦራል መኪና እየጫኑ ወደ ክልልላችሁ ሂዱ እያሉ መበተን ጀመሩ
6. የቀረዉ ህዝብ በጎዳና ላይ ዝም ብሎ በመኪና አደጋ እያለቀ ነዉ::
7. ዛሬ ህጻን ቤዛ አዱኛ ህይወቷ በመኪና አደጋ ለሊት በተኛችበት ተቀጥፏል::እግዚአብሄር መል ዕክት ማስተላለፍ የፈለገ ይመስላል:: እነ አቢይ/ታክለ/ከጅዋር/እና መላዉ ኦነጎች የሚሉት አዲስ አበባ ዉስጥ ያገኙት ሰዉ ሁሉ ኦሮሞ አይደለም እና ከአዲስ አበባ መፈናቀል አለበት ነዉ::ሆኖም ዛሬ በመኪና አደጋ ህይወቷ ያለፈዉ ህጻን ቤዛ አዱኛ በሞቷ ለኦነጋዉያን እና ነገሩን በዝምታ እየተባበሩ ላሉ የኦነጋዉያን ደጋፊዎች ያስተላለፈችዉ መልዕክት ሚስጥራዊ ይመስላል::
8. ሽመልስ ለገሰ እንደዛሬም አሳዝኖኝ አያዉቅም::የተወለደበትን አራት ኪሎ ህዝብ የወረደበትን መከራ በአካባቢዉ ተገኝቶ እያነባ እና እየተንሰቀሰቀ ዘግቦታል::ሽመልስ ሲያለቅስ አለማልቀስ አይቻልም::
9. አቢይ ጮሌ ካድሬዎች ይሄ ሁሉ መከራ በህዝብ ላይ እየወረደ የህዝብ መከራ የተናገረ የቀን ጅብ ነዉ : የለዉጡ ቀልባሽ ነዉ እያሉ ያረተርጣሉ::
10. ይሄ ሁሉ መከራ በአንዱ አካባቢ ህዝብ ላይ ሲደርስ ቀሪዉ የአዲስ አበባ ህዝብ በጀርባዉ ተኝቶ የእሱ ተራ እስኪደርስ ይጠብቃል:: ቡፍ የለ ቱፍ የለ::
11.ህዝቡ ለመብቱ እንዲቆም እና እኩልነት እንዲሰፍን ከመቀስቀስ ይልቅ የግንቦት ሰባቱ ምክትል ሊቀመንበር አበባ ቦጋለ ደግሞ ለኦዴፓ/ኦነግ ጥብቅና ቆሞ ታከለ ኡማን መተቸት ለዉጡን መቀልበስ ነዉ እያለ ይተረተራል:: ደም ከዉሃ ይቀጥናል የሚባለዉ ነገር አስቸግሮት መሆኑ ነዉ::እዚያዉ ኦዴፓ/ኦነጉ ዉስጥ ጠቅልሎ ቢገባ ይሻለዉ ነበር::
የመጨረሻዉ መፍትሄ
-------------
- የአባቶቻችን ሀገር ኢትዮጵያን ከአክራሪ ጎሰኞች ከዳር እስከዳር : ምድሩንም ሰማዩንም ነጻ ማዉጣት እና ኢትዮጵያዉያን በአጠቃላይ እፎይ የሚሉበት ሀገር እንዲኖራቸዉ ማደርግ የዚህ ዘመን ታላቁ የታሪክ እዳ ነዉ::