መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ (በቤተልሔም ባሕል)፤ በሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ
0
0
44 Views
Published on 26 Jun 2020 / In Shows
መዝሙር ዘቅዱስ ያሬድ፤
እም ፳ወ፮ ለመስከረም እስከ አመ ፪ ለጥቅምት (በቤተልሔም ባሕል)
ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፤ በጊዜሁ፡ ኀለፈ፡ ክረምት፤ ቆመ፡ በረከት፡ ናሁ፡ ጸገዩ፡ ጽጌያት፤ ናርዶስ፡ ፈረየ፡ በውስተ፡ ገነት፤ ቀንሞስ፡ ቀናንሞስ፡ ከርካዕ፡ ምስለ፡ እንጐታት፡ ክርስቶስ፡ ሠርዓ፡ ሰንበተ፤ ነአኵቶ፡ ለዘጸገወነ፡ ሠናይቶ።
ክረምት በሰዓቱ አለፈ፤ በረከት በጊዜው ተተካ፤ እነሆ አበቦች አበቡ፤ ናርዶስ ከቀንሞስና ከቀናንሞስ ጋር እንደ ሎሚ በገነት ውስጥ አፈሩ፤ ክርስቶስ ሰንበትን ሠራ፤ መልካሙን ያደረገልንን እናመሰግነዋለን።
The winter has passed in due time, and blessing took its place. Behold flowers have blossomed. The mixture of fragrances bear fruit in Paradise like lime. Christ made the sabbath. We praise Him who has done good for us.
Show more
Facebook Comments