መንግስት በአጥፊወች ላይ የማያዳግም እርምጃ ካልወሰደ ህብረተሰቡ የሰላም ዋስትና እንደማይኖረው የከሚሴ ነዋሪዎች ተናገሩ። ‹‹በተደራጀ አግባብ የተንቀሳቀሰ አካል አጥንቶ ሕዝብ ላይ ጉዳት አድርሷል››፡፡አቶ ንጉሱ ጥላሁን