ሆሳዕና++ሰላምሽ ዛሬ ነው++ ኦርቶዶክስ መዝሙር orethodox tewahedo mezemur hosaena
0
0
67 Views
Published on 11 Aug 2019 / In Religious
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በቅርቡ የቻናላችንን ስም ከመንፈሳዊ ፔጅ ወደ ECCLESIA ቀይረነዋል።ECCLESIA ወይም አቅሌስያ ማለት ቃሉ የግሪክ ሲሆን ቤተክርስትያን ማለት ነው።በዚህ ቻናል እውነተኛ የሆነችውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ዶግማና ቀኖና ለእናንተ ለማሳወቅ እንተጋለን።በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መዝሙሮችን፣ስብከቶችን፣ፊልሞችን፣ግጥሞችን፣ትረካዎችንና ድራማዎችን ታገኛላችሁ። SUBSCRIBE ስላደረጋቹን እናመሰግናለን። "ኦርቶዶክስን እወቋት አትፀፀቱባትም" መልዕክታችን ነው።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ መልካም ቆይታ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Show more
Facebook Comments